በጀርመን በሴቶች መጸዳጃ ቤት የተገኘው "የላስቲክ ብልት" እውነተኛ ሆኖ ተገኘ
በጀርመን ባቫሪያ ግዛት ዶናወርዝ (Donauwörth) በተባለች ከተማ በሚገኝ የሕዝብ መጸዳጃ ቤት ውስጥ እጅግ አስገራሚና አስደንጋጭ የወንጀል ድርጊት ተፈጽሟል።
ክስተቱ የተፈጠረው ባለፈው ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ በከተማዋ "Eichgasse" ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። በ30ዎቹ የዕድሜ ክልል የምትገኝ አንዲት ሴት ወደ መጸዳጃ ቤት ስትገባ፣ በግድግዳው ላይ በባለሙያ በተበሳ ቀዳዳ በኩል አንድ የወንድ ብልት ወጥቶ ትመለከታለች።
ሴቲቱ መጀመሪያ ላይ ነገሩን እንደ መጥፎ ቀልድ በመቁጠርና ግድግዳው ላይ የተለጠፈ "የላስቲክ ብልት" መስሏት ለመንቀል ሞክራ ነበር። ሆኖም የሳበችው ነገር መንቀሳቀስ ሲጀምር እና ባለቤቱ ከቀጣዩ ክፍል ወጥቶ ሲያመልጥ ድርጊቱ እውነተኛ መሆኑን አረጋግጣለች።
የፖሊስ ምርመራ፦
የጀርመን ፖሊስ ክስተቱን "ከባድ ጾታዊ ትንኮሳ" በሚል መዝግቦ ምርመራ እያደረገ ይገኛል። ግለሰቡን ለመያዝም በአካባቢው የነበሩ ምስክሮች መረጃ እንዲሰጡ የሕዝብ ጥሪ አስተላልፏል።
ምንጭ፦ Blick News (Switzerland) / German Police Report

8 months ago