Logo
SeledaPost
የኤሌክትሪክ አገልግሎት ማቋረጥ ማሳሰቢያ፦ የእርስዎ ሰፈር ይኖር ይሆን? (ከዝርዝሩ ይመልከቱ)

​የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በአዲስ አበባ እና በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የኔትወርክ ማሻሻያ እና የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥ መሆኑን ገልጿል።

​📅 ዛሬ፦ ጥር 28 ቀን 2018 ዓ.ም
​የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች እና ሰዓታት፦

​🔹 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:30

በሰሚት የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በአየር መንገድ፣ በካራ ከብት ተራ፣ በጥሩ መናፈሻ፣ በአባዶ የጋራ መኖሪያ ቤቶች።

​🔹 ከጠዋቱ 2:30 እስከ 10:00

በዳውን ታውን ሆቴል፣ በአውራሪስ ሆቴል፣ በአዲሱ ስታዲየም፣ በካልዲስ ቡና፣ በመድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን።

​🔹 ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀትር 6:00
በአክሱም ሆቴል፣ በኡራኤል፣ በባንቢስ ድልድይ፣ በኦሎምፒያ፣ በዴሉክስ ፈርኒቸር፣ በአድማስ ኮሌጅ፣ አስቴር ቡና አካባቢ።

​🔹 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 7:00

በጎፋ ገብርኤል (ቀበሌ 43)፣ በአልማዝዬ ሜዳ፣ በሶፍያ ሞል፣ በቄራ በረት፣ በጎፋ ፖሊስ ጣቢያና አካባቢው።

​🔹 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 8:00

በገነት ሆቴል፣ በአይናለም በዜ ሕንጻ አካባቢ።

​🔹 ከረፋዱ 3:00 እስከ 9:30

በአድዋ አደባባይ፣ በባልደራስ የጋራ መኖሪያ ቤቶች፣ በአቧሬ፣ በቤለር፣ በሳንፎርድ ት/ቤት።

​🔹 ከረፋዱ 3:00 እስከ ቀኑ 9:00

በድሬ ከአስፋልት በላይ፣ በገፈርሳ ውሀ ግድብ እና አካባቢው፣ በሲሊ፣ በከረላ፣ መናገሻ።

​🔹 ከረፋዱ 3:30 እስከ ቀትር 7:30

በአምባሳደር አካባቢ፣ በሸራተን፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በታችኛው ቤተ-መንግሥት፣ በባሻወልዴ እና በቱሪስት ጀርባ የጋራ መኖሪያ ቤቶች።

​⚠️ ተጨማሪ መረጃ፦

የጥገና ሥራው እንደተጠናቀቀ ኃይሉ ወዲያውኑ የሚመለስ ሲሆን፤ ደንበኞች በቆይታው ወቅት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ እና በትዕግስት እንድትጠብቁ ተጠይቋል።

​📌 ለተጨማሪ መረጃ፦ በ905 ነፃ የጥሪ ማዕከል መደወል ይችላሉ።

seledadotio
seledadotio
8 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.