በኢትዮጵያ 30 % የውጭ ኮታ ያላሟሉ ታዋቂ የኢንተርናሽናል ትምህርት ቤቶች ወደ ሀገር ውስጥ ተቋም ሊቀየሩ ነው ተባለ
የትምህርት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ የዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ላይ እጅግ ጥብቅ የሆነ አዲስ መመሪያ ማውጣቱን የዛሬው የካፒታል ጋዜጣ እትም አስነብቧል።
🔍 ምንድነው የተወሰነው?
ማንኛውም ትምህርት ቤት የዓለም አቀፍ ስርዓተ ትምህርትን (IB, British, American) ለመከተል ቢያንስ 30% የውጭ ሀገር ዜጋ ተማሪዎችን ማቀፍ ይኖርበታል። ይህንን መስፈርት የማያሟሉ ተቋማት፦
👉የ"ኢንተርናሽናል" እውቅናቸው ተሰርዞ ወደ "ሀገር በቀል" ይቀየራሉ ።
👉ወደ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ስርዓተ ትምህርት እንዲመለሱ ይገደዳሉ።
👉ክፍያ በውጭ ምንዛሬ (Foreign Currency) ማስከፈል አይችሉም።
⚠️ ተጽዕኖው የሚያርፍባቸው ተቋማት፦
እንደ Cambridge Academy Ethiopia እና Flipper ያሉ ግዙፍ የትምህርት ተቋማት እስከ በፈረንጆቹ የካቲት 20, 2026 ድረስ ማስተካከያ ካላደረጉ መመሪያው ተፈጻሚ ይሆንባቸዋል።
📉 ስጋቶችና ውጤቶች፦
የወላጆች ቁጣ፦ "በአጋማሽ ዓመት ስርዓተ ትምህርት መቀየር የልጆቻችንን የወደፊት ዕድል ያበላሻል" የሚሉ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው።
🌍 የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ፦
ቻይና የራሷ ዜጎች በዓለም አቀፍ ትምህርት ትከለክላለች ። በተቃራኒው ታይላንድ እና ቬትናም የሀገር ውስጥ ተማሪዎችን ድርሻ በማስፋት ኢንቨስትመንት እየሳቡ ይገኛሉ።
📌 የሚኒስቴሩ አቋም፦ "ትምህርት ቤቶቹ የተቋቋሙት ለውጭ ዜጎች ቢሆንም፣ አሁን ግን አብዛኛው ተማሪ የሀገር ውስጥ መሆኑ የትምህርት ፖሊሲውን እያዛባው ነው" ብሏል።

9 months ago