Logo
Getu Temesgen
✈️ የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026 🇪🇹

​"የወደፊቱን የአቬሽን አቅም በጋራ እንገንባ!"
#ethiopia | ​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፤ የኢፌዲሪ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት ክብረ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀው "የአቪዬሽን ኤክስፖ 2026" የመክፈቻ መርሐግብር ላይ ተገኝተዋል።

​የኤክስፖው ዋና ዓላማዎች፡-
✅ የኢትዮጵያን የአቪዬሽን እና ኤሮስፔስ ልማት ማፋጠን

✅ ዓለም አቀፍ ትብብርን በማጠናከር የቀጣናው የፈጠራ ማዕከል መሆን

✅ በክህሎት ልማት እና በዘላቂ እድገት አህጉራዊ ተፅእኖ መፍጠር

​ይህ ኤክስፖ ሀገራችን በአቪዬሽን ዘርፍ ያላትን ጽኑ አቋም እና ለወደፊት የቴክኖሎጂ እድገት ያላትን ዝግጁነት የሚያሳይ ነው።

​#ethiopianairforce #aviationexpo2026 #pmabiyahmed #ethiopia #aviation #aerospace #90thanniversary

5 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.