Logo
SeledaPost
አሜሪካ እና ኢትዮጵያ በቅርቡ በ1.6 ቢሊዮን ዶላር የተፈራረሙት የጤና ትብብር ሰነድ የኢትዮጵያውያንን የግል የጤና መረጃ አሳልፎ መስጠትን እንደሚያካትት ይፋ ሆነ ‼️

ስምምነቱን ፈጥነው ፈርመው ከነበሩ ሀገራት መሀል አንዷ በነበረችው ኬንያ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ውሉ የዜጎችን መረጃ አሳልፎ ይሰጣል በሚል ማገዱ ታውቋል።

ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ ኢትዮጵያዊያን ክትባት ስለመውሰዳቸው፣እንዲሁም schistosomiasis በሽታን ለመከላከል ሲባል Unchlorineted water መጠቀም እንደሌለባቸው በስምምነቱ ላይ ተገልጿል።

seledadotio
seledadotio
9 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.