Logo
Getu Temesgen
🇮🇱🇪🇹 ሃይፋ ዩኒቨርሲቲ እና ኢትዮጵዊያን

ሃይፋ ከኢየሩሳሌም እና ከቴል አቪቭ ቀጥላ 3ኛዋ ትልቋ የእሥራኤል ከተማ ናት።

ውቢቱ ሃይፋ በምርምርና ጥናት የሚታወቀው ሃይፋ ዮኒቨርስቲም መገኛ ነች።

ዩኒቨርሲቲው Mount Carmel ቀርሜሎስ ተራራ ጫፍ ላይ ሲገኝ ከስሩ ደግሞ የሜድትራንያ ባህር እይታ ልዮ ገጽታ ሰጥቶታል።

በነገራችን ላይ ቀርሜሎስ ተራራ የነብዮ ኤልያስና የበዓል ነብያት ታሪክ የተከናወነበት ነው። (1ኛ ነገ 18)

ሃይፋ ዩኒቨርስቲ በአሁኑ ወቅትም ለኢትዮጵያውያን ነፃ የትምህርት እድል በመስጠት የ 🇮🇱🇪🇹 ሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ እያጠናከረ ይገኛል።

በዩኒቨርስቲው በነፃ ከሚማሩ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች መካከል የተወሰኑት በፎቶው ላይ ያሉት ናቸው።

መልካም ቅዳሜና እሁድ ከሃይፋ ዩኒቨርሲቲ ተመኘንላችኹ! ሸባት ሻሎም!

ምንጭ Israel in Ethiopia

Israel Ministry of Foreign Affairs The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia חיפה סיטי Haifa City Embassy of Ethiopia in Israel אוניברסיטת חיפה - University of Haifa Ministry of Education Ethiopia

10 months ago

No replys yet!

Be the first to share what you think — your comment will appear here.