የጉባኤ ቤቱን እንስራ!!
መሠረቱን አንፀን የእምነት ፊታውራሪዎችን እናፍራ!!!!
በሰሜን ወሎ ራያቆቦ ወረዳ ሮቢት ከተማ ወረመኛ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤልናአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ ቤተክርስቲያን የዝማሬና ቅዳሴ (ጉባኤቤት)
ክረምቱን ዝናብ እና ብርድ በጋውን ንፋስ እና ፀሃይ እየተፈራረቀ ቅኔውን ዝማሬ እና ማህሌቱን ለመቅሰም ተቸግረዋል የእናንተ በጎ ፍቃድ የእኛን ተስፋ የእኛን የነገ መዳረሻ ይወስናል እያሉ ነው!!
ውድ የኦርቶዶክስ ልጆች ከተሠጣችሁ በመስጠት የልጆቻችሁን መማሪያም ማደሪም አብጁ!!
ለበለጠ መረጃ
+251938297270
+251918501886
+251935245767
ወረመኛ ደብረ ብስራት
ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ን
1000577647716 ንግድባንክ
0189223307 አቢሲንያ
12 months ago