#aastu
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ፣ በሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በቅድመ ምረቃ በመደበኛው መርሐግብ ለመግባት አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና የወሰዳችሁና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ምርጫችሁ ላደረጋችሁ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ፦
ኢንጂነሪንግ ትምህርት
ለወንዶች 69.5 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 65 እና ከዚያ በላይ
አፕላይድ ሳይንስ ትምህርት
ለወንዶች 57 እና ከዚያ በላይ
ለሴቶች 50 እና ከዚያ በላይ
ይህ የመቁረጫ ነጥብ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ብቻ ነው።
የመቁረጫ ነጥብ ስሌት፥ የ12ኛ ክፍል ውጤት ወደ መቶ ፐርሰንት በመቀየር እና የመግቢያ ፈተና ውጤት ከመቶ ፐርሰንት በመውሰድ የሁለቱ ውጤቶች አማካይ (Average) የተማሪው/ዋ ውጤት እንደሆነ ተገልጿል።
የተማሪዎችን የምዝገባ ጊዜን በቅርቡ እንደሚያሳውቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
seledadotio

9 months ago