ፖርቹጋል የጀግና ዉሳኔ ነዉ የወሰነች !/ግብፅ/
ግብፅ 80ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ (UNGA) ጉባኤ ላይ ፖርቹጋል ለፍልስጤም ግዛት እውቅና መስጠቷን ማወደሷ ተሰማ ።
የፖርቹጋል ዉሳኔ የፍልስጤም ህዝብ የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት የሚያረጋግጥ እና የሰኔ 4 ቀን 1967 ስምምነት መሰረት ላይ የተመሰረተው ገለልተኛ እና ቀጣይነት ያለው ምስራቃዊ እየሩሳሌም ዋና ከተማዋን ያደረገች የፍልስጤም መንግስት መመስረት እዉን ያደረገና አለም አቀፉ ማህበረሰብ የፍልስጤማውያን ሰቆቃ እየተረዳ መምጣቱን የሚያረጋግጥ ታሪካዊ እርምጃ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቅዳሜ እለት ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።
ግብፅ የእስራኤል እና የፍልስጤም ግጭትን የሁለት ሀገራትን መፍትሄ መሰረት አድርጎ ለመፍታት ካልሆነ በስተቀር ሌላ አማራጭ እንደሌለ አረጋግጣለች።
ይህ በእንዲህ እንዳለ መግለጫው የእስራኤልን “የቀጠለውን እብሪተኝነት፣ ከልክ ያለፈ የኃይል እርምጃ እና ቀጣይነት ያለው የጥፋት ተባባሪ ለመጫን እና የሁለቱን መንግስታት መፍትሄ ለማፍረስ” ሲል አስጠንቅቋል። ሲል ኢጂፕት ቱደይ አስነብቧል ።
የኔታ ቲዩብ ዘጋቢ ፦ ታዴ የማመይ ልጅ

1 year ago