5 months ago
አብዲ አሏህ ማረፊያህን ጀነተል ፍርደውስ ያድርግልህ
የታዋቂው ጋዜጠኛ አብዲ ከማል ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
#ethiopia | ጋዜጠኛ አብዲ ከማል ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ውስጥ በተለያዩ የሥራ ኃላፊነቶች ሠርቷል።
ጋዜጠኛው በቆይታው ከሪፖርተርነት እስከ ዋና አዘጋጅነት በመድረስ በሙያው ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክቷል።
ጋዜጠኛ አብዲ በተለይ በወቅቱ አነጋጋሪ የነበሩ በርካታ ዘጋቢ ፊልሞችን በማዘጋጀትና በማቅረብ የሚታወቅ ሲሆን ከእነዚህም መካከል አኬልዳማ፣ ጂሃዳዊ ሀረካት እና አዲስ አበባን እንደባግዳድ የሚሉት ይጠቀሳሉ።
በሀገሪቱ የመንግስት ለውጥ ከተደረገ በኋላ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ካናዳ በመሄድ እዚያ ይኖር የነበረ ቢሆንም ባጋጠመው የጤና እክል ምክንያት ሕክምናውን ሲከታተል ቆይቷል።
ከጥቂት ወራት በፊትም ወደ ሀገሩ ተመልሶ በአዲስ አበባ በመኖር ላይ ነበር።
ሕይወቱ ያለፈው ዛሬ ጠዋት ሲሆን የቀብር ሥነ ሥርዓቱም በዛሬው ዕለት በኮልፌ የሙስሊሞች መቃብር ተፈጽሟል።
#አብዲከማል #ኢቲቪ #ዜና #መረጃ #ኢትዮጵያ #getutemesgen #getu #ጌጡ #ጌጡተመስገን #addisababa

Comments