5 days ago
🚨 «“ውጊያው አልቋል” — ጄኔራል ሳሞራ የኑስ የህወሓት አመራሮችና ታጣቂዎች እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቀረቡ»
የቀድሞው የኢፌዴሪ የመከላከያ ሠራዊት ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሳሞራ የኑስ፣ የህወሓት አመራሮችና ታጣቂዎች እንዲሁም አላማ የሌለው ጦርነት ውስጥ የሚሳተፉ ወጣቶች እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቀረቡ።
የእጅ መስጠት ጥሪ፦ ጄኔራል ሳሞራ የኑስ በሰጡት መግለጫ «ውጊያው አልቋል» ሲሉ የተናገሩ ሲሆን፣ በእብደት ጦርነቱን የጀመሩ አካላትም ሆኑ የህወሓት አመራሮችና ታጣቂዎች እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ አቅርበዋል።
የወጣቶች ሁኔታ፦ አላማ በሌለውና ውጤት አልባ በሆነ ጦርነት ውስጥ የሚሳተፉ ወጣቶች ከጥፋት መንገድ እንዲመለሱና እጃቸውን እንዲሰጡ አሳስበዋል።
የአካባቢው ሁኔታ፦ መግለጫው በክልሉ እየተካሄደ ካለው ወታደራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ጋር ተያይዞ የወጣ መሆኑ ተመላክቷል።
Seledadotio

9 days ago
አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ‼️
በአላማጣ ከተማ እና አካባቢው አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን #ኮማንድ_ፖስቱ ከዛሬ ቀን ( መስከረም 22/2019 ዓ/ም ) ጀምሮ የሚተገበር የሰዓት_ገደቦችን እና የእጅ_መስጠት ጥሪ ጨምሮ ጥብቅ የሆኑ ድንጋጌዎችንና እገዳዎችን ጥሏል።
የተጣሉ የሰዓት ገደቦችና እገዳዎችም የሚከተሉት ናቸው
#የተሽከርካሪዎች
➡️ #ማንኛውም_ዓይነት ተሽከርካሪ #መንቀሳቀስ የሚችለው እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው !!
#የንግድ_ተቋማት
➡️ ማንኛውም ሆቴል ፣ መጠጥ ቤትና የመዝናኛ ቦታዎች አገልግሎት መስጠት የሚችሉት እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው።
#የሰዎች_እንቅስቃሴ
➡️ማንኛውም ሰው ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት #በኋላ_መንቀሳቀስ ሙሉ በሙሉ ተከልክሏል።
#የጦር_መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ
➡️ የፌዴራል_ ፀጥታ_ሃይሎች ውጪ በከተማው ውስጥ ማንኛውም ሰው መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
#የተሰጡ_ጠንካራ_መመሪያዎችና_ማስጠንቀቂያዎች
#የግል_ትጥቅ_ምዝገባ
➡️ #በገጠርም ሆነ #በከተማ የምትገኙ የግል የጦር መሳሪያ ያላችሁ ግለሰቦችና ድርጅቶች በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፖሊስ ጣቢያ በአስቸኳይ እንድታስመዘግቡ ታዟል።
➡️ #ለንብረት_ዘረፊዎች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ
ማንኛውም አካል የግለሰብ ፣ የህዝብና የመንግስት ንብረት ከመዝረፍ እንዲቆጠብ ይህንን ድርጊት ሲፈፅም በተገኘ ማንኛውም አካል ላይ ግን የማያወላዳ ጥብቅ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ኮማንድ ፖስቱ አስታውቋል።
➡️ #የእጅ_መስጠት ጥሪ
የፅምዶ ሃይሎች #በአምስት ( 5 ) ቀናት ውስጥ ለፌዴራል ፖሊስ #ከተደበቁበት እየወጡ #እጃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቧል።

10 months ago
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በአሜሪካ የሚደገፈውን የሰላም ስምምነት ለመፈረም ዝግጁ አይደሉም ተባለ
#ethiopia | የአሜሪካ ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን እጩ ዶናልድ ትራምፕ፣ የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጦርነት ለማስቆም በአሜሪካ አስተዳደር የቀረበውን የሰላም ስምምነት ለመፈረም 'ዝግጁ አይደሉም' የሚል አቋም መያዛቸውን ገለጹ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በአንድ መግለጫቸው ላይ፣ አሜሪካ ስታቀርበው የቆየችው እና ዩክሬን ግዛቶችን እንድትለቅ እንዲሁም የጦር ኃይሏን እንድትገድብ የሚያስገድደው ባለ 28 ነጥብ የሰላም ዕቅድ፣ በኪየቭ በኩል ጠንካራ ተቃውሞ እንደገጠመው ጠቁመዋል።
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ በበኩላቸው፣ የሰላም ስምምነቱ ሀገሪቱ 'ክብሯን እንድታጣ' ወይም ደግሞ 'ቁልፍ አጋሯን አሜሪካን የመነጠቅ አደጋ' ውስጥ እንድትወድቅ የሚያደርግ እጅግ ከባድ ምርጫ እንደገጠማቸው ከዚህ ቀደም መግለጻቸው ይታወሳል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጦርነቱን በ48 ሰዓታት ውስጥ የማስቆም ፍላጎት እንዳላቸው ሲገልጹ የቆዩ ሲሆን፣ አሁን ደግሞ የሰላም ስምምነቱ ተግባራዊ የሚሆንበትን የጊዜ ገደብ አስቀምጠው እንደነበር ሪፖርቶች ያመለክታሉ። የዩክሬን እና የአውሮፓ መሪዎች ግን ይህን ዕቅድ 'የእጅ መስጠት' (capitulation) ዕቅድ ሲሉ ተችተውታል።
ትራምፕ በድጋሚ ተመርጠው ወደ ስልጣን የሚመጡ ከሆነ፣ ለዩክሬን የሚደረገው ወታደራዊና የስለላ ድጋፍ ሊቋረጥ እንደሚችል የአሜሪካ ባለስልጣናት ፍንጭ መስጠታቸው የዜለንስኪን ውሳኔ የበለጠ አወዛጋቢ አድርጎታል ያለው መናኸሪያ ኤፍ ኤም ነው።

Comments